
ነሲሓ አካዳሚ
“ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም” የሚለውን መርህ መሰረት ያደረገው ነሲሓ ቴሌቪዥን ዓላማዎች ውስጥ አንዱ ሸሪዓዊ እውቀትን ለሰዎች ማድረስ በመሆኑ ህዝበ ሙስሊሙን ለማነቃቃትና ትክክለኛውን የእስልምና እውቀት ለማስገንዘብ፥ ነሲሓ ቲቪ ከኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ጋር በመተባበር "ነሲሓ አካዳሚ" የተሰኘ ፕሮግራም በማቋቋም በቀላሉና በዘመናዊ ስልት የሰለፎችን መንገድ መሰረት ያደረጉ ሸሪዓዊ እውቀቶችን በማስተላለፍ ላይ ይገኛል።
ለበለጠ መረጃ ይጫኑ